Fuente: AFP vía Getty Images
ኡጋንዳ ለ20 ዓመታት ያህል በሶማሊያ ሰላም በማስከበር ላይ ተሰማርተው የቆዩ ወታደሮቿን ማስወጣት ጀመረች።
የኡጋንዳ ጦር ኃይል አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ የጦሩን መውጣት ካስታወቁ በኋላ የመጀመሪያዎቹ 109 ወታደሮችን ያካተተው ቡድን ዓርብ ዕለት ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ መውጣቱ ተዘግቧል።
የኡጋንዳ ጦር ኃይል ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ክሪስ ማጌዚ ቢቢሲ ላቀረበው ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አልሰጡም።
2007 የተመሰረተው የአፍሪካ ኅብረት የሶማልያ ተልዕኮ (አሚሶም) ስር ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ የላከች የአፍሪካ አገራት መካከል አንዷ ነች።
ኢትዮጰያም የዚሁ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ አካል ነበረች።
የተልዕኮው ዋና ዓላማ የሶማሊያን የሽግግር መንግሥት ከእስላማዊ ታጣቂ ቡድኖች ጥቃት መጠበቅ እና በአገሪቱ ውስጥ መረጋጋትን ማጠናከር ነበር።
ኡጋንዳ በሶማሊያ በአልሻባብ ላይ በተደረጉ ዘመቻዎች ውስጥ ቁልፍ ሚና ስትጫወት የቆየች ሲሆን፣ የወታደሮቹ መውጣት በቀጣይ የሶማሊያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል የሚለው ትኩረት ስቧል።
ባለፈው ሳምንት የኡጋንዳ ጦር ኃይል አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ ኡጋንዳ ወታደሮቿን ከሶማሊያ ማስወጣት መጀመሯን እና የጸጥታ ኃላፊነቱን ለሶማሊያ የጸጥታ ኃይሎች እንደምታስረክብ ገልጸዋል።
Fin de ብዙ የተነበቡ
ዜና፣ ትንታኔ እና ታሪኮችን በምሥል እና በድምጽ ለማግኘት
ይህንን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
Fin de la promoción de podcasts
"እንደገባነው ቃል ከሶማሊያ የኡጋንዳ መከላከያ ኃይሎችን ማስወጣት መስዋዕትነት በኋላ የጸጥታ ኃላፊነቱን ለሶማሊያ ወንድሞቻችን እያስረከብን ነው" ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።
ኡጋንዳ ወታደሮቿ የማስወጣት ሂደትን የምታከናውነው ደረጃ በደረጃ Año nuevo 2027 ድረስ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል።
Año 2007.ም. ጀምሮ በአፍሪካ ኅልዕኮ ስር በሶማሊያ የጸጥታ ማስከበር ውስጥ ስትሳተፍ ቆይታለች።
በዚህ ጊዜ ውስጥም በአልሻባብ ላይ በተደረጉ ዘመቻዎች ውስጥ ዋና ሚና ተጫውታለች። የጦሩ መውጣት የሶማሊያ መንግሥት የራሱን የጸጥታ ኃይሎች በማጠናከር የአገሪቱን ደህንነት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እየሞከረ ባለበት ወቅት የተጀመረ ነው።
ነገር ግን ኡጋንዳ በሶማሊያ ያላትን ወታደራዊ ተሳትፎ ሙሉ በሙሉ አላቋረጠችም። በተለየ ሁለትዮሽ የደህንነት ስምምነት መሠረት የተሰማሩ ወታደሮቿ በአገሪቱ ውስጥ መቆየታቸውን ይቀጥላሉ።
Más de 4.500 millones de dólares እንዳሉ ሲገመት፣ ተጨማሪ 2,000 ወታደሮች ደግሞ በሁለትዮሽ ስምምነቶች አማካኝነት ተሰማርተዋል።
በሶማሊያ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያለው አልሻባብ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የማዕከላዊ መንግሥቱ ላይ ጥቃት ሲፈጽም ቆይቷል።
2007 ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሊያ የተሰማራ ሲሆን፣ አልሻባብን ከሞቃዲሾ እና ከሌሎች ዋና ዋና ከተሞች በማስወጣት ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።
ወታደሮቹ ከሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ጋር በመሆን ቁልፍ ግዛቶችን መልሰው ለመቆጣጠር እና አስፈላጊ የመንግሥት ተቋማትን ለማስጠበቅ ተዋግተዋል።
የኡጋንዳ ጦር በተከታታይ የአፍሪካ ኅብረት ተልዕኮዎች ስር ተሳትፎውን 2022 የተጀመረውና የደህንነት ኃላፊነቶችን ቀስ በቀስ ወደ ሶማሊያ ለማስተላለፍ ባለመው የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮን (አትሚስ) ውስጥም ይሳተፋል።
2025 የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ተተክቷል። ይህ ተልዕኮ የሶማሊያን የደህንነት ተቋማት ለማጠናከርና የአገሪቱ ጦር Sí ያደርጋል።
ሆኖም አውሶም በአሜሪካ እና በተባበሩት መንግሥታት ድጋፍ መቀነስ ምክንያት ለወደፊት በሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ ላይ እርግጠኛ ባለመሆኑ ፈተና ገጥሞታል።
በጥር ወር የሚጀምረው የ12 ወር የሽግግር እቅድ፣ ሶማሊያና አፍሪካ ኅብረት አማራጭ የፋይናንስ ምንጮችን እንዲፈልጉ ጊዜ ይሰጣቸዋል።
ተጨማሪ ያግኙ
በአጭሩ ይመልከቱ
በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ




