ゲッティイメージズ

በአዲሱ አደረጃጀት ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ውስጥ በተካተተው በቀድሞው ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ገና ከተማ እና አካባቢው ባለፈው ሳምንት "የኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች" በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን የቢቢሲ ምንጮች ገለፁ።

በተለያዩ ቀናት ያናገርናቸው ስድስት የቱሉ ገና ከተማ ነዋሪዎች፣ የተገደሉትን ሰዎች አሐዝ በተመለከተ የተለያዩ ቁጥሮችን ጠቅሰዋል።

15 እና 16/2019 ዓ. ም。 「25 ሰዎች」 መቀበራቸውን ተናግረዋል።

28 ሲያደርሱ፣ 23 ያናገርናቸው ተጎጂዎች እና ነዋሪዎች ደግሞ ግድያ 40 እንደሚሆኑ ገልፀዋል።

और देखें ሰጪዎቹ፣ ጥቃቱን የፈፀሙት "ገዳ ኮማንዶ" በመባል የሚታወቁ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኃይሎች እንደሆኑ አስረድተዋል።

「እነዚህ ታጣቂዎች በፋኖ ታጣቂዎች ላይ」 「እናደርጋለን」 የሚያስቡበት ስፍራ ሲሔዱ እና ሲመለሱ ቱሉ ገናን አቋርጠው በሚጓዙበት ጊዜ በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ጥቃቱን እንደፈፀሙ ገልፀዋል።

ቢቢሲ ስለተፈፀመው ጥቃት ከገለልተኛ አካል መረጃ አላገኘም። 「ገዳ ኮማንዶን」 ስለመኖሩ እንዲሁም እንቅስቃሴ ስለማድረጉም ቢቢሲ በገለልተኛ ወገን አላጣራም።

ከኦሮሚያ ክልል በኩል ምላሽ ለማግኘት የተደረገው ጥረትም አልተሳካም።

ብዙ የተነበቡ の終了

ዜና፣ ትንታኔ እና ታሪኮችን በምሥል እና በድምጽ ለማግኘት

ይህንን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

ポッドキャスト プロモーションの終了

ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ላይ በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ አያና የነበረውን ጥቃት ሸሽተው ወደ ቱሉ ገና እና አካባቢው የሔዱ ተፈናቃዮች፣ እንዲሁም በስፍራው የሚኖሩ ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን የቢቢሲ ምንጮች አመልክተዋል።

ከአስተያየት ሰጪዎቹ ሲናገሩ፣ "ገዳ ኮማንዶዎች ወደ ጊዳ አያና መጥተው እሁድ ዕለስ ተጀመረ፤ ብዙ ንፁሐንን ሰኞም ተኩሱ ቀጠለ፤ ንፁሐን ተገደሉ፤ ቤቶችም ብለዋል።

ሁለት ቀን የነበረው ተኩስ ቆሞ ማክሰኞ ጥቅምት 17 የተገደሉ ሰዎችን 「17 ሟቾች」 ለማንሳት ፍለጋ ሲጀመር「17 ሟቾች」መገኘታቸውን ገልፀዋል። " አንደኛውእንዲያውም የማውቀው ነጋዴ ነበረ」

ዘጠኙ ሟቾች በከተማዋ በምትገኘው ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በጅምላ መቀበራቸውን የገለፁት ግለሰቡ፣ ሌሎቹ ስድስት ሟቾች ደግሞ በመስጊድ መቀበራቸውን ገልፀዋል።

በቀጣይ ቀን ደግሞ ሁለት ሟቾች መገኘታቸውን እና ባጠቃላይ በሁለቱ ቀናት 11 ሰዎች በቤተ ክርስቲያኗ መቀበራቸውን ያለፈው ሳምንት ሀሙስ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

「28 ሲቪሎች」 እንደተገደሉ" መረጃ አለኝ ብለዋል።

ከሟቾቹ መካከል የአንዱ እናት ለቢቢሲ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፣ በግብርና እና በንግድ ሥራ ይተዳደር እንደነበረ የገለፁት ልጃቸው፣ በመኖሪያ ቤታቸው አካባቢ እንዳለ እሁድ ዕለት "በገዳ ኮማንዶ" ታጣቂዎች ከተወሰደ በኋላ "ተገድሎ" መገኘቱን ተናግረዋል።

እርሳቸው እና ቤተሰባቸው ባለፈው ነሐሴ ወር የነበረውን ጥቃት ተከትሎ予約中です。 600 ポイント 600 ポイントኩንታል የሚሆን የበቆሎ እህል ከነመጋዘኖቹ እንደተቃጠለበት አስታውሰዋል።

በተጨማሪም የልጃቸው እንዲሁም የቤተሰባቸው መኖሪያ ቤቶች በነሐሴው ጥቃት መቃጠላቸውን እና ከብቶችን ጨምሮ ንብረቶቻቸው መዘረፋቸውን 「ልጄ የተገደለው」

ልጃቸው በትጥቅ ትግል ውስጥ ከሚገኙ ኃይሎች ጋር ግንኙነት ያለው 「「ጭራሽ ከሚዛንና ከማረሻ በቀር」 የሚያውቀው ነገር የለውም። የያዙት ከሸሸንበት ከቱሉ ገና ከመንገድ ላይ ነው" ሲሉ መልሰዋል።

ማክሰኞ ዕለት በቤተ ክርስቲያን እና በመስጊድ የቀብር ስፍራዎች በአንድ 17 አስከሬኖች ጨምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ "የ25 ሰዎች አስከሬን" መገኘቱን የቱሉ ገና ከተማ ነዋሪ የሆነ ሌላ አስተያየት ሰጭ ለቢቢሲ ተናግሯል።

" 「 የሚለው ይህ እማኝ፣ የገዳ ኮማንዶ ታጣቂዎች ከፋኖ ታጣቂዎች ለመዋጋት "ሲሔዱ እና ሲመለሱ በመንገዳቸው ያገኙትን ሰውም እንስሳም ገድለው ነው የሚያልፉት」

23 ለቢቢሲ አስተያየታቸውን የሰጡ ሦስት የአካባቢው ነዋሪዎች ደግሞ፣ በታጣቂዎች ተወስደው ጠፍተው የነበሩ ሰዎች አስከሬን በየዕለቱ እየተገኘ መሆኑን ጠቅሰው በሁለቱ ቀናት ጥቃት ተገድለው 40 መድረሱን ገልፀዋል።

አንድ እማኝ "6 ሙስሊሞች በአንድ ቀን ቀብረናል። ባጠቃላይ 25 ሰዎች ነበሩ ተገድለዋል የተባለው። ኋይ ሳጣራ የተለያየ አካባቢ ከተገደሉት ጋር 40 秒"

አሁንም የጠፉ ሰዎች በመኖራቸው የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተናግረዋል።

ጥቃቱ ከተፈፀመ ከቀናት በኋላ የተገኙ ሟቾች፣ አስከሬናቸው በአውሬ ተበልቶ የቀረ አካላቸው ተሰብስቦ መቀበራቸውን አብራርተዋል።

ከሟቾቹ መካከል አብዛኛው ወጣት ወንዶች እንደሆኑ እና የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሁለት ሰዎችም እንደሚገኙበት ተናግረዋል።

6 መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን፣ እንስሳትም መዘረፋቸውን እና መገደላቸውን አስተያየታቸውን ለቢቢሲ የሰጡ ተጎጂዎች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የክልሉ ታጣቂዎች ዒላማ "የአማራ ብሔር ተወላጆች" መሆናቸውን የተናገሩት 「ፋኖን ትደግፋላችሁ በሚል ጥርጣሬ」 የሚፈፀም እንደሆነ ይገልፃሉ።

በቱሉ ገና ከተማ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና የከተማ አስተዳደሩ፣ ጥቃቱን ለመከላከል "ጥረት አድርገዋል" ሲሉ አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል።

ይህ ባይሆን ኖሮ ጉዳቱ ከዚህም የከፋ ሊሆን እንደሚችል የተናገሩት 「በከፍተኛ ስጋት ውስጥ」 እየመሩ እንደሆነ አመልክተዋል።

ጥቃቱን በተመለከተ በስልክ መረጃ የጠየቅናቸው የቱሉ ገና ከተማ ከንቲባ ገበየሁ ደረጀ፣ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

ከክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ምላሽ ለማግኘት ስልክ የደወልንላቸው እና በጽሁፍ የጠየቅናቸው የኮሙኒኬሽን ኃላፊው ወዲያውኑ ምላሽ አልሰጡም።

ይሁን እንጂ፣ የክልሉ መንግሥት ታጣቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ይፈፅማሉ በሚል ከዚህ ቀደም የሚቀርቡ ውንጀላዎችን ሲያስተባብል ቆይቷል።

"ገዳ ኮማንዶ" በሚል ስያሜ የተቋቋመ ታጣቂ ኃይል አለ መባሉንም የክልሉ መንግሥት አይቀበልም።

और देखें 「「」「」「」 「「」「」「」「」「」「」「」「」「」「」「」 የተሰማሩ የክልሉ ጣቂዎችም ሰላማዊ ሰዎችን ከመጠበቅ ባለፈ ጥቃት እንደማይፈፅሙባቸው ተናግረዋል።

የክልሉ መንግሥት ኃይሎች፣「የሰላማዊ ሰዎችን ደኅንነት የሚነሱ」ባሏቸው በፋኖ እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ስም የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ እየወሰዱ እንደሚገኙ ተናግረው ነበር።

በሌላ በኩል የክልሉ መንግሥት ታጣቂዎችን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም የሚከሱት የቱሉ ገና ነዋሪዎች፣ በዛሬው ዕለትም "የገዳ ኮማንዶ" ያሏቸው የክልሉ ታጣቂዎች ከተማዋን አቋርጠው ማለፋቸውን በማንሳት፣ ሕዝቡ በድጋሚ መረበሹን ተናግረዋል።

" ያለነው። ከዛሬ ይገድሉናል ሰዉ የት መሔድ እንዳለበት እንኳን አያውቅም። ወዴት እንደምንሔድ ግራ ገብቶን እየተንከራተትን ነው ያለነው። ዛሬ ራሱ መጡ መከላከያ ነው አካባቢውን የተወሰነ ያረጋጋው። እነሱም ወደ ጫካ ሔዱ ሲመለሱ ይጨርሱን እያለ 「 ሰው በጭንቀት ነው ያለው」

を参照してください。 እና ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለመሸሽ እየሞከሩ እንደሚገኙም አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል።

ተጨማሪ ያግኙ

በአጭሩ ይመልከቱ

በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ

የነዋሪዎችን ሕይወት የቀጠፉት የሰሞኑ የምሥራቅ ወለጋ ጥቃቶች እና የነዋሪዎች ስጋት

አሜሪካ በአርሲ የተፈጸሙ ግድያዎች በጽኑ እንዳሳሰቧት ገልጻ በአግባቡ እንዲመረመሩ ጠየቀች

ከአርሲ ጥቃት ጋር ተያይዞ 'ቁስለኛ ያነሱ እና ቀብር ያስፈፀሙ' በርካታ ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

እንዳያመልጥዎ

ግጭት ከተቀሰቀሰባት ሞያሌ ወደ ኬንያ ድንበር "ሮኬቶች መተኮሳቸውን" የኬንያ ፖሊስ አስታወቀ

በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ቀጥታ , በአርሲ ሽርካ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት የተጠረጠሩ 73 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ

ከየፈርጁ

በስፋት የተነበቡ